መልህክት
ይህ ማህበሬ ነው፤ እነዚህ እንደ እናቴ ልጅ የምወዳቸው ጓደኞቼ ናቸው፣ እህትና ወንድሞቼ ናቸው ፤ በቅርብም በሩቅም ያላችሁ ልጆቻችን የእኛ ፍቅር የእኛ አንድነት በናንተም ውስጥ ዘልቆ ማየት እንፈልጋለን!! |
Home
እንኳን ወደ አንድነት ያለው የስደት መታሰቢያ ወንድማማቾችና እህትማማቾች መረዳጃ ማህበር በደህና መጡ

መግለጫይህ ጽሁፍ እንደ አንድ ወጥ ታሪክ ተከታታይ ሆኖ የተጻፈ በመሆኑ ለመረዳትም ሆነ አጣጥሞ ለማየት ከማስታወሻው ና ከመቅድሙ ጀምሮ ከላይ ባለው ቅደም ተከተል መሰረት ማንበቡ አጠቃላይ ስሜቱን ለማግኘት ይረዳል፡፡ሙሉ ጽሁፉን ለማግኘት እዚህ ይጫኑ / Click Here / |
ማስታወሻይህ አንድነት ያለው የስደት ወንድማማቾችና እህትማማቾች መረዳጃ ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በሕግ የተቋቋመው በመስከረም ወር 195ዐ ዓ.ም ነው፡፡ ከዚህም በላይ የአባቶቻችን ትውውቅና ጓደኝነት የጀመረው ከ1928 ዓ.ም ጀምሮ ነበር፡፡ ከሃምሣ ዓመታት በላይ ላለ ጊዜ መጀመሪያ የያዙትን መሠረት ሣይለቁ አስከ አሁን ድረስ አንድ ላይ መቆየት ትልቅ እድልና ፀጋ ነው፡፡ |
